Leaked News ዘ-ኢትዮጵ

News | Politics | Democracy | Freedom | Solidarity-movement | Entrepreneur | Entertainment “ሃቀኝነት እውነትን ለራስ መንገር ሲሆን ታማኝነት እውነትን ለሌሎች መናገር ነው” (Spencer Johnson)

Ethiopia
Joined on December 13, 2015

Statistics

We looked inside some of the tweets by @abriano2016 and here's what we found interesting.

Inside 100 Tweets

Time between tweets:
a day
Average replies
1
Average retweets
7
Average likes
19
Tweets with photos
85 / 100
Tweets with videos
5 / 100
Tweets with links
5 / 100

Last Seen Profiles

@wheathecASHat@wheathecASHat
@CustomStampCo@CustomStampCo
@axmzjs@axmzjs
@nagoya_relum@nagoya_relum
@godrism@godrism
@amika_0429@amika_0429
@puppu8888@puppu8888
@LordKinguArt@LordKinguArt
@GabyCha5@GabyCha5
@Oshiri_daisuki_@Oshiri_daisuki_
@MundaunGame@MundaunGame
@XgFfnykBB8libfL@XgFfnykBB8libfL
@tp_oil@tp_oil
@CTBarkalow@CTBarkalow
@nkfc_fan@nkfc_fan
@x370_150@x370_150
አቶ ጌታቸው አሰፋ ለመጀመሪያ ጊዜ በተንቀሳቃሽ ምስል እይታ ውስጥ ወደቁ … የማይቀረው ጊዜ እየደረሰ ይሆን???

አቶ ጌታቸው አሰፋ ለመጀመሪያ ጊዜ በተንቀሳቃሽ ምስል እይታ ውስጥ ወደቁ … የማይቀረው ጊዜ እየደረሰ ይሆን???

0
1
2
"ሀገር ታፍራና ተከብራ የምትኖረው የአየር፣ የምድርና የየብስ ክልሏን ከማንኛውም ዓይነት የጠላት ወረራና ጥቃት ነቅቶ የሚጠብቅ ዘመናዊ የመከላከያ ኃይል ሲኖራት ብቻ ነው፡፡"

የጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ በአዳማ ከተናገሩት

"ሀገር ታፍራና ተከብራ የምትኖረው የአየር፣ የምድርና የየብስ ክልሏን ከማንኛውም ዓይነት የጠላት ወረራና ጥቃት ነቅቶ የሚጠብቅ ዘመናዊ የመከላከያ ኃይል ሲኖራት ብቻ ነው፡፡" የጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ በአዳማ ከተናገሩት

0
0
0
የጆሞ ኬኒያታ ልጅ የአሁኑ የኬኒያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ሲናገሩ:- "የሀገር መሪ የመሆን ህልም ያደረብኝ በአባቴ ሳይሆን ቀዳማዊ ኃይለሥላሴን በማየቴ ነበር። ይኼው ዛሬ እኔም ፕሬዚዳንት ሆኜ የእርሳቸውንም ሀውልት ለማቆም በቃሁ" ብለዋል።

የጆሞ ኬኒያታ ልጅ የአሁኑ የኬኒያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ሲናገሩ:- "የሀገር መሪ የመሆን ህልም ያደረብኝ በአባቴ ሳይሆን ቀዳማዊ ኃይለሥላሴን በማየቴ ነበር። ይኼው ዛሬ እኔም ፕሬዚዳንት ሆኜ የእርሳቸውንም ሀውልት ለማቆም በቃሁ" ብለዋል።

0
0
5
ከ50 አመታት በፊት ቀ. ኃይለ ሥላሴ፣ አክሊሉ ሐብተወልድ እና ሌሎች መሪዎች የአፍሪካ አንድነት መስሪያ ቤት ህንፃ ዲዛይን ሲመለከቱ! ህንፃው በጊዜው ሳይሰራ አሁን ላይ ቻይና እራሱን አስመስላ ሰርታዋለች። ጃነሆይ አርቆ ሃሳቢ መሪ እንደነበሩ ያሳያል።

ከ50 አመታት በፊት ቀ. ኃይለ ሥላሴ፣ አክሊሉ ሐብተወልድ እና ሌሎች መሪዎች የአፍሪካ አንድነት መስሪያ ቤት ህንፃ ዲዛይን ሲመለከቱ! ህንፃው በጊዜው ሳይሰራ አሁን ላይ ቻይና እራሱን አስመስላ ሰርታዋለች። ጃነሆይ አርቆ ሃሳቢ መሪ እንደነበሩ ያሳያል።

1
6
28
የግርማዊ ቀዳማዊ ሀይለስላሴ መታሰቢያ ሀውልት በይፋ ተመርቀ።

ግርማዊነታቸው ብሔራዊ ያለውን የአንበሳ ሀውልት ሲያስመርቁ "ሀውልቱ አንበሳ ባይመስልም የበላው ብር ግን አንበሳ ያሰኘዋል" ብለው በቀልድ መልክ ሸንቆጥ አድርገዋቸው ነበር።
2

የግርማዊ ቀዳማዊ ሀይለስላሴ መታሰቢያ ሀውልት በይፋ ተመርቀ። ግርማዊነታቸው ብሔራዊ ያለውን የአንበሳ ሀውልት ሲያስመርቁ "ሀውልቱ አንበሳ ባይመስልም የበላው ብር ግን አንበሳ ያሰኘዋል" ብለው በቀልድ መልክ ሸንቆጥ አድርገዋቸው ነበር።

0
0
7
0
0
5
Queen Elizabeth walking on a red carpet in Addis Ababa with the Conquering Lion of Judah, Emperor Haile Selassie. They are followed by Prince Phillip and Selassie's Lion Crown Prince Asfa Wassan. She was the first British Monarch to visit Ethiopia. #ThrowbackThursday

17
126
293
#ሶስተኛው_ያስቀስፋል!!!

#ሶስተኛው_ያስቀስፋል!!!

0
0
0
#ኢትዮጵያዊ_የሆነ_ሳያነብ_እዳያልፍ!

ይሄ የምታዩት በነጭ ቀለም የተሰመረው መስመር የቤልጄምና የኔዘርላንድ ድንበር ነው
በሁለቱም በኩል ድንበር ጠባቂ ወታደርም ሆነ የጥይት ባሩድ የለም በፍቅር ተስማምተው ይኖራሉ!!

#ኢትዮጵያዊ_የሆነ_ሳያነብ_እዳያልፍ! ይሄ የምታዩት በነጭ ቀለም የተሰመረው መስመር የቤልጄምና የኔዘርላንድ ድንበር ነው በሁለቱም በኩል ድንበር ጠባቂ ወታደርም ሆነ የጥይት ባሩድ የለም በፍቅር ተስማምተው ይኖራሉ!!

0
1
2
#አሳዛኝ_ዜና

"በቅርቡ ከብዙ አመት እስር በኋላ ወደ ሀገራቸው የገቡት ኮ/ል ታደሰ ሙሉነህ አረፋ።
ከሶማሊያ ወረራ እስከ አርበኞች ግንባር ድረስ በጀግንነት ሕይወታቸውን ሙሉ ሲያገለግሉ የቆዩት ኮ/ል ታደሰ ሙሉነህ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

#አሳዛኝ_ዜና "በቅርቡ ከብዙ አመት እስር በኋላ ወደ ሀገራቸው የገቡት ኮ/ል ታደሰ ሙሉነህ አረፋ። ከሶማሊያ ወረራ እስከ አርበኞች ግንባር ድረስ በጀግንነት ሕይወታቸውን ሙሉ ሲያገለግሉ የቆዩት ኮ/ል ታደሰ ሙሉነህ ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

0
0
3
#አድናቂዎቹ_እንኳን_ደስ_አላችሁ...!
ጽኑው ኢትዮጵያዊ ዶ/ር መረራ ጉዲና የሚገባውን ክብር ሁሉ በጊዜ ለኩሉ ተጎናጸፈ። እውቁ የፖለቲካ ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት መምህር ዶ/ር መረራ ጉዲና የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማእረግ በክብር ተጎናፀፈ።

#አድናቂዎቹ_እንኳን_ደስ_አላችሁ...! ጽኑው ኢትዮጵያዊ ዶ/ር መረራ ጉዲና የሚገባውን ክብር ሁሉ በጊዜ ለኩሉ ተጎናጸፈ። እውቁ የፖለቲካ ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት መምህር ዶ/ር መረራ ጉዲና የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማእረግ በክብር ተጎናፀፈ።

1
3
10

ሰሞነኛ ቀልድ ተከራይ: ጋሼ እዚህ ቤት ተከራይቼ ከገባሁ ጀምሮ አይጥ ብቻ ነው የማየው... አከራይ: እና 850 ብር ከፍለህ አንበሳ ማየት አማረህ

"ኢሳትን እንደ ምሳሌ ብንወስድ ሲሳይ አጌና የሚያቀርባቸው ትንታኔዎች ከመንግስት ጋዜጠኞች በተሻለ አስተማሪዎች ናቸው"

ጠ/ሚ አብይ

ሲሳይ አጌና የ2010 በአሜርካ የብዕር ተሸላሚው ዛሬም በፓርላም ዶ/ር አብይ አመዛዛኝ ትንታኔ ሰጪ በሚል ተመስግኗል።

"ኢሳትን እንደ ምሳሌ ብንወስድ ሲሳይ አጌና የሚያቀርባቸው ትንታኔዎች ከመንግስት ጋዜጠኞች በተሻለ አስተማሪዎች ናቸው" ጠ/ሚ አብይ ሲሳይ አጌና የ2010 በአሜርካ የብዕር ተሸላሚው ዛሬም በፓርላም ዶ/ር አብይ አመዛዛኝ ትንታኔ ሰጪ በሚል ተመስግኗል።

0
0
2
የጠቅላይ ሚንስትሩ የፓርላማ ውሎ እና የወደፊት አቅጣጫቸው በአጭሩ፡

የጠቅላይ ሚንስትሩ የፓርላማ ውሎ እና የወደፊት አቅጣጫቸው በአጭሩ፡

0
1
2
0
0
1
ጌታቸው አሰፋ ይህ ነው!

ጌታቸው አሰፋ ይህ ነው!

0
0
4
#አባገዳዎች_ታሪክ_ሰሩ!

ገዳ ገዳም፥ የአለም ሰላም
ገዳ ቢሉሱማ ሳቃ
ፈካ ጉራቻ፥ አካ ዋቃ...

"የአምቦውን የሰላም አዋጅ ያፈረሰ፣ ያወገዘ፣ ያልተቀበለ፣ የደፈጠጠ ሁሉ በዋቃም ሆነ በሰው ዘንድ የተረገመ ይሁን"
(የኦሮሞ አባገዳዎችና ሽማግሌዎች)

#አባገዳዎች_ታሪክ_ሰሩ! ገዳ ገዳም፥ የአለም ሰላም ገዳ ቢሉሱማ ሳቃ ፈካ ጉራቻ፥ አካ ዋቃ... "የአምቦውን የሰላም አዋጅ ያፈረሰ፣ ያወገዘ፣ ያልተቀበለ፣ የደፈጠጠ ሁሉ በዋቃም ሆነ በሰው ዘንድ የተረገመ ይሁን" (የኦሮሞ አባገዳዎችና ሽማግሌዎች)

1
0
3
#ጥያቄ_አለኝ_ጓዶች በሚል አካውንት ፌስቡክ ላይ መርዛማ እና የሀሰት ፅሁፎችን እየቀላቀለ የሚያሰራጫው የሕወሓቱ #አቶ_ጌታቸው_ረዳ መሆኑን ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን??? እሲቲ ከመርዞቹ ለጥንቃቄ ጥቂቶቹን እንመልከት…
4

#ጥያቄ_አለኝ_ጓዶች በሚል አካውንት ፌስቡክ ላይ መርዛማ እና የሀሰት ፅሁፎችን እየቀላቀለ የሚያሰራጫው የሕወሓቱ #አቶ_ጌታቸው_ረዳ መሆኑን ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን??? እሲቲ ከመርዞቹ ለጥንቃቄ ጥቂቶቹን እንመልከት…

1
5
8
#እነ_በረከት_ስምዖን_ቀጠሮ_ተሰጣቸው...!

አቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበው የ14 ቀን ቀጠሮ ተሰጣቸው፡፡
ጉዳዩ በአዲስ አበባ እንዲታይና ዋስትና እንዲሰጣቸው ያቀረቡት ጥያቄም ውድቅ ሆኗል፡፡

#እነ_በረከት_ስምዖን_ቀጠሮ_ተሰጣቸው...! አቶ በረከት ስምዖንና አቶ ታደሰ ካሳ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበው የ14 ቀን ቀጠሮ ተሰጣቸው፡፡ ጉዳዩ በአዲስ አበባ እንዲታይና ዋስትና እንዲሰጣቸው ያቀረቡት ጥያቄም ውድቅ ሆኗል፡፡

0
0
2
Next Page